በ1930ዎቹ ዓመታት ቅርሶች ከአፍሪካ እንዴት እንደተወሰዱ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን - Ethiopia Observer
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
በ1930ዎቹ ዓመታት ቅርሶች ከአፍሪካ እንዴት እንደተወሰዱ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን - Ethiopia Observer
በርካታ አባላት የነበሩበትና ብዙ ዝግጀት የተደረገበት የኤትኖግራፊ ጉዞ ነበር። እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ከ1931 እስከ 1933 የተደረገው የዳካር ጂቡቲ የተልዕኮ ቡድን (Mission Dakar-Djibouti)። የአፍሪካ አህጉርን እሴቶች፣ እምነቶች፣ ባህሎች፣ የዕደ-ጥበብ ስራዎች፣ እንስሳት ፣ እጽዋት እንዳይጠፉ ለመታደግ መወሰድ ያለበት እርምጃ ነው በሚል ቅርሳ ቅርሶችን ሰብስቦ ወደ አውሮፓ በመላክ ሙዚየም ውስጥ ሰብስቦ ማስቀመጥን የሚያካትት ነው።ሌሎች ታዳጊ አገሮችን የማዳን ሃላፊነት አለብን በሚል ዕሳቤ ላይ የተመረኮዘ የምዕራቡ ዓለም አመለካከት። የተደረገው ነገር ግን የእነዚህን የአፍሪካ ሀገራት ውድ ቅርሶችን በመውሰድ፤ የአውሮፓን ሙዜሞችን የማበልፀግ ሥራ ነበር። በኤትኖሎጂስቱ ፈረ
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage