ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማውሳት፥ የሀገራቱ ጠንካራ አጋርነት ለአለም ዓቀፋዊ የጋራ ተጠቃሚነት ጠንካራ መሰረት እንደሚሆን እምነታቸውን ገልጸዋል።
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage